×

(ፊቅሁ አስሲያም) የፆም ህግጋት (አማርኛ)

ማዘጋጀት:

ገለፃ

(ፊቅሁ አስሲያም) የፆም ህግጋት በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ በራሪ ወረቀት፣ የተዘጋጀው በዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ ከግዴታና ሱና (የተወደዱ)ፆሞች ጋር የተያያዙ ነጥቦች፣ ፆም መፆም የተጠላበትና የተከለከለበትን ወቅቶች ከዘካተል ፊጥርና የዒድ ሶላት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ህግጋት አውስቷል።

መጽሐፉን አውርድ

معلومات المادة باللغة العربية